የሞርጌጅ ሥርዓት በቅርቡ ይጀመራል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ADDIS_NEWSneutral2026-11-26 16:36:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሞርጌጅ ሥርዓት በቅርቡ ይጀመራል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ፤ የዜጎች የገቢ አቅም ውስን በመሆኑ በባንክ በኩል ቤት ገዝተው በየወሩ እየከፈሉ የሚኖሩበትን የሞርጌጅ ሥርዓት ለመዘርጋት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንና በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ አስታውቀዋል። በቤት ግንባታው ዘርፍ የቱርክ፣ የቻይናና የኮሪያ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በአጭር ጊዜ ቤቶችን የሚገነቡ የፋብሪካ ሂደቶች እየተሞከሩ መሆናቸውን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ከ10 እስከ 15 ወለል ያላቸውን ሕንፃዎች መገንባትና በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ቪላ ቤቶችን ማምረት የሚችሉ ፋብሪካዎችን ወደ ሀገር ለማስገባት ጥረት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል። ይሁን እንጂ ፋብሪካዎችን መግዛት፣ የግንባታ ግብዓቶችን ወደ ቦታው ማድረስና የፍሳሽ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]