🇪🇹
🇪🇹 " ከኤርትራ መንግስት የምንፈልገው ሁለት ነገር ነው። አንድ የኢትዮጵያን ጠላት ማስታጠቅ፣ ማስታጠቂያ መስመር መሆን፣ ለኢትዮጵያ ጠላቶች መተባበር አቁሙ። ሁለት ለጋራ ልማት አብረን እንስራ በሁሉም መስክ አብረን ስንሰራ ሐሳቡን ፣ ገንዘቡን ፣ ጉልበቱን እኛ እናዋጣለን ተባባሪ ብቻ ሁኑ እናንተ ፤ ከእናተ ገንዘብም ሃሳብም አንጠብቅም ይሄን ካደረጋችሁ በሰላም አብሮ መኖች ይቻላል። ነገር ግን ሻዕቢያ በማይታረም ስህተት ውስጥ የሚዳክር ሃይል ከሆነ ጥፋቱ ለኤርትራ ነው የሚሆነው " - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) https://telegra.ph/Tikvah-Ethiopia-11-26-2
Read the full story at tikvahethiopia ↗