ወደ አክሱም ነገ በረራ ይጀመራል‼️

WASULIFEneutral2026-11-26 16:42:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወደ አክሱም ነገ በረራ ይጀመራል‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ አክሱም ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከነገ ህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰአት ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]