የታንዛኒያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በትምህርት ቤቶች የሚፈጸም አካላዊ ቅጣት በሙሉ አገደ

ZENA24NOWneutral2026-11-26 16:46:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

የታንዛኒያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በትምህርት ቤቶች የሚፈጸም አካላዊ ቅጣት በሙሉ አገደ የታንዛኒያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንድ የሀገሪቱ ተማሪ በመምህሩ ተደብድቦ ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ፣ መምህራን ተማሪዎችን እንዲገርፉ የሚፈቅዱ መመሪያዎችን በመሻር በትምህርት ቤቶች የሚፈጸም አካላዊ ቅጣትን ሙሉ በሙሉ አግዷል። ​በሲሚዩ ክልል የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ የነበረው ሞሆጃ ዊልሰን ማዱሁ፣ እ.ኤ.አ በየካቲት 2025 አንድ መምህር ለቅጣት በሚል ጭንቅላቱንና ሰውነቱን ከመታው በኋላ ራሱን ስቶ በሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን ቤተሰቦቹ ገልጸዋል። ​የሟቹ አጎት፣ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት የወሰዱት ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱም ተማሪን መግረፍ ህገ-መንግስታዊ የሆነውን የሕፃናትን ክብር የመጠበቅ መብት የሚጥስ ነው ሲል በይኗል። ​ፍርድ ቤቱ፣ መገረፍን እምቢ ያሉ ተማሪዎችን ከትምህርት ቤት ለማባረር የሚፈቅደውን ህግ የሻረ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]