#Update

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-26 19:11:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

#Update #Moyale " ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ በሞያሌ ተስፋ ሰጭ የሰላም ሁኔታዎች እየታዩ ነው " - ነዋሪዎች ‎በሞያሌ አከባቢ ተቀስቅሶ አንድ ወር ያለፈው አለመረጋጋት ተስፋ ሰጭ የሰላም ሁኔታዎችን ማሳየት መጀመሩን ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። ‎ ‎ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃላቸውን የሰጡ የአከባቢው ነዋሪዎች ‎" ዛሬ ከሠዓት ጀምሮ የፌዴራል የፀጥታ ሃይል የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎችን የአስተዳደር ወሰን በሚለየው ዋናው የፌዴራል መንገድ ላይ መሃል ገብተዋል በዚህም ተኩስ ሙሉ በሙሉ ቆሟል " ሲሉ ተናግረዋል። " ባለፉት ቀናት የሁለቱም መዋቅሮች (የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች) የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎችና የፀጥታ መዋቅር አመራሮች እየተነጋገሩ እንደሆነ ሰምተን ነበር " ያሉት ነዋሪዎቹ ይህ ሁኔታ ለአንድ ወር ጊዜ የጥይት እሩምታ ሲሰማ ለቆየው የአከባቢው ነዋሪ ትልቅ እፎይታ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]