እስር ላይ ከሚገኙ 28 የአማራ ፖለቲከኞች፣ ምሁራንና ጋዜጠኞች መሀል ስምንቱ ከባለፈው ቅዳሜ ወዲህ 'ታንከር' ወደተባለ አስከፊ የቅጣት ክፍል መዛወራቸው ተሰማ

MESERETMEDIAneutral2026-11-26 20:00:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

እስር ላይ ከሚገኙ 28 የአማራ ፖለቲከኞች፣ ምሁራንና ጋዜጠኞች መሀል ስምንቱ ከባለፈው ቅዳሜ ወዲህ 'ታንከር' ወደተባለ አስከፊ የቅጣት ክፍል መዛወራቸው ተሰማ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ፣ አቶዮሐንስ ቧያለው፣ ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው፣ እስክንድር ሽፈራው፣ ዶ/ር ሲሳይ አውግቸው፣ ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃይለማርያም፣ መለሰ ቸሩ እና መንበር አለሙ ህዳር 12/2019 ዓ/ም ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ ድንገት ከቂሊንጦ እና ከቃሊቲ ማረሚያ ቤቶች እንዲወጡ ተደርገው የቅጣት እስር ቤት ተብሎ ወደሚታወቀውና በተለምዶ 'ታንከር' ወደሚባለው ክፍል መግባታቸውን ሚድያችን አረጋግጧል https://www.meseretmedia.org/p/28

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]