ወሎ ዩኒቨርሲቲ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-26 20:14:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወሎ ዩኒቨርሲቲ‼️ በዛሬው ዕለት ህዳር 17/2019 ዓ.ም በወሎ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ላይብረሪ ውስጥ አንድ የኮርኒስ ችቡድ ወድቆ ተማሪዎችን አስደንግጧል። በዚህ የተነሳ ላይብረሪው እየፈረሰ ነው በሚል በተፈጠረ ግርግር እና መደናገጥ ተማሪዎች በፍጥነት ላይብረሪውን ለቀው ለመውጣት ተገደዋል። በዚህ ድንጋጤና ግርግር ምክንያት ለመውጣት በተሰበሩ መስኮቶችና መገፋፋቶች የተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰ ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ህዳር 17/2019 አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]