8 እስረኞች ወደ «ታንከር» የቅጣት ቦታ መዛወራቸውን ቤተሰቦቻቸውና ጠበቃቸው ገለጹ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-26 20:58:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

8 እስረኞች ወደ «ታንከር» የቅጣት ቦታ መዛወራቸውን ቤተሰቦቻቸውና ጠበቃቸው ገለጹ። በቃሊቲና ቂሊንጦ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ 8 እስረኞች «ታንከር» ወደተባለ የቅጣት ቦታ መዛወራቸውን ቤተሰቦቻቸውና ጠበቃቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። እስረኞቹ ፦ - አቶ ዮሐንስ ቧያሌው፣ - ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው፣ - አቶ እስክንድር ሽፈራው፣ - ዶ/ር ሲሳይ አውግቸው፣ - ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ፣ - ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃይለማርያም፣ - አቶ መለሰ ቸሩ እና መንበረ አለሙ ናቸው። አንድ ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የታሳሪ ቤተሰብ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፤ ባለፈው ቅዳሜ ምሽት የማረሚያ ቤቱ አካል አቶ ዮሐንስ ከክፍላቸው እንዲወጡ ጠይቀዋቸው ነበር። ለምን እንደሚወጡ ሲጠይቁም «ከላይ የተሰጠ ትዕዛዝ ነው» የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ገልጿል። አቶ ዮሐንስ ለደህንነታቸው በመስጋት መጀመሪያ ለመውጣት…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]