ኪሊያን ምባፔ በ7 ተከታታይ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ግብ ያስቆጠረ የመጀመሪያው ፈረንሳዊ ተጫዋች ኾነ።
ኪሊያን ምባፔ በ7 ተከታታይ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ግብ ያስቆጠረ የመጀመሪያው ፈረንሳዊ ተጫዋች ኾነ። የሪያል ማድሪዱ አጥቂ ኪሊያን ምባፔ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ በሰባት ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ግብ በማስቆጠር ይህንን ታሪክ የሠራ የመጀመሪያው ፈረንሳዊ ተጫዋች ኾኗል። ፈረንሳዊው ኮከብ በእነዚህ ሰባት ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ግብ ያስቆጠረው በባየር ሙኒክ (በሁለት ጨዋታዎች)፣ በኢንተር ሚላን፣ በሮማ፣ በአርቢ ላይፕዚግ፣… https://www.ameco.et/sport/7139/
Read the full story at amharamassmedia ↗