የእህቱን ጡት በጩቤ በመውጋት እና ጣቷን በመቁረጥ የግድያ ሙከራ የፈጸመው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

ADDIS_NEWSneutral2026-11-27 07:24:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

የእህቱን ጡት በጩቤ በመውጋት እና ጣቷን በመቁረጥ የግድያ ሙከራ የፈጸመው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ ሃዋርያት ከተማ ሰላም ሰፈር በተባለ አካባቢ ልዩ ቦታው ከፖሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት ከረፋዱ 4 ሰዓት ነው የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው። የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ኃላፊ አቶ ኤልያስ ሰብለጋ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ተከሳሽ ዳኛቸው ሽብሩ የተባለው ሲሆን ከዚህ ቀደም የነበራቸውን ፀብ ምክንያት በማድረግ እህቱን ለመግደል አስቀድሞ በማሰብ ጩቤ ይዞ ጥቃት መፈጸሙን ገልፀዋል። በዚህም ተከሳሹ የእህቱን የቀኝ ጡት በጩቤ አንድ ጊዜ በመውጋት ጉዳት ያደረሰባት ሲሆን በድጋሚ ሊወጋት ሲሞክር ጩቤውን ለመያዝ ባደረገችው ሙከራ የቀኝ እጇ መካከለኛ ጣት መቆረጡ ተገልጿል። በመቀጠልም ተከሳሹ በድጋሚ ሊወጋት እየተከታተላት ባለበት ወቅት ተጎጂዋ ራሷን ለመከላከል…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]