በወቅታዊ ጉዳዮች ስብሰባ ተቀምጠዋል‼

WASULIFEneutral2026-11-27 07:47:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

በወቅታዊ ጉዳዮች ስብሰባ ተቀምጠዋል‼ ገዥው ብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ስብሰባ መጀመሩን ጠ/ሚ አብይ አህመድ በይፋዊ ገፃቸው አሳውቀዋል።ስብሰባው በዋናነት በፓርቲው ስትራቴጂካዊ አቅጣጫ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ይሆናል ብለዋል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]