የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ራምኬል ሎክ የኑዌር ዞን እግር ኳስ ክለብ ዋና አሠልጣኝ ኾነ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-27 08:46:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ራምኬል ሎክ የኑዌር ዞን እግር ኳስ ክለብ ዋና አሠልጣኝ ኾነ። የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ራምኬል ሎክ በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚሳተፈውን የኑዌር ዞን እግር ኳስ ክለብ ዋና አሠልጣኝ ኾኗል። ተጫዋቹ የትውልድ ቦታው የኾነውን ክለብ እንዲመራ በመመረጡ ከተጫዋችነት ሕይወቱ በኋላ ወደ አሠልጣኝነት ሙያ ገብቷል። ባለፈው ዓመት አጋማሽ በደቡብ ሱዳን ፕሪሚየር… https://www.ameco.et/sport/7146/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]