በሀገራዊ ምክክሩ የቀረቡ ምክረ ሐሳቦች እንዲተገበሩ መንግሥት ጽኑ አቋም አለው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ሕዳር 17 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ለአራት ዓመታት የተለፋባቸው ምክረ ሐሳቦች በሕግ በፖሊሲና በአስተዳደር ተግባር ላይ እንዲውሉ መንግሥት ጽኑ አቋም አለው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በ7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ላነሷቸው … The post በሀገራዊ ምክክሩ የቀረቡ ምክረ ሐሳቦች እንዲተገበሩ መንግሥት ጽኑ አቋም አለው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗