በመቐለ ከተማ ለሁሉም አይነት ተሽከርካሪዎች ነዳጅ ቀረበ
አዲስ አበባ ሕዳር 17 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቐለ ከተማ ለሁሉም የኮድ 2 እና የኮድ 3 ተሽከርካሪዎች እንዲሁም ለባለሶስት እግር እና ባለሁለት እግር ተሽከርካሪዎች ነዳጅ መቅረብ ጀምሯል በከተማዋ ባለፉት ቀናት ለታክሲ የሕዝብ አገልግት ሰጪ ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ እንዲቀርብላቸው ተደርጓል አሁን ላይ ደግሞ በከተማዋ በሚገኙ ሁሉም የኮድ 2 እና የኮድ 3 ተሽከርካሪዎች በማንኛውም ሰዓት ነዳጅ ማግኘት … The post በመቐለ ከተማ ለሁሉም አይነት ተሽከርካሪዎች ነዳጅ ቀረበ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗