ታላቁ የመደመር ስትራቴጂ የተዘጋጀው ከትውልድ የሚሻገር የስልጣኔ ጉዞ ያስፈልጋል በሚል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ሕዳር 17 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የመደመር ስትራቴጂ የተዘጋጀው ከመንግሥት እና ከትውልድ የሚሻገር የስልጣኔ ጉዞ ያስፈልጋል በሚል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል ታላቁ የመደመር ስትራቴጂን በሚመለከት በሰጡት ማብራሪያም … The post ታላቁ የመደመር ስትራቴጂ የተዘጋጀው ከትውልድ የሚሻገር የስልጣኔ ጉዞ ያስፈልጋል በሚል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗