ምክር ቤቱ የቀረበለትን የድጋፍ ሞሽን አፀደቀ

WELCOMEneutral2026-11-27 09:18:53 UTC
AdYour ad here[email protected]
ምክር ቤቱ የቀረበለትን የድጋፍ ሞሽን አፀደቀ

አዲስ አበባ ሕዳር 17 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የቀረበውን የ2019 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫ የድጋፍ ሞሽን አጽድቋል 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በተገኙበት ተካሂዷል በፕሬዚዳንቱ የቀረበውን ሞሽን መነሻ በማድረግ ከምክር … The post ምክር ቤቱ የቀረበለትን የድጋፍ ሞሽን አፀደቀ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]