ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ ታታ የህዝብ አውቶብስ አደጋ ማጋጠሙ ተሰምቷል‼
ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ ታታ የህዝብ አውቶብስ አደጋ ማጋጠሙ ተሰምቷል‼ ዛሬ ኅዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም. ጠዋት ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ ታታ የህዝብ አውቶብስ፣ከካራ ቆሬ ወጣ ብሎ መንገድ ስቶ ነው ገደል መግባቱ የተሰማው።እስካሁን በሰው ላይ ስለደረሰው ጉዳት ዝርዝር መረጃ አልተገኘም። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗