በወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ቤተ-መጻሕፍት ኮርኒስ መውደቁን ተከትሎ በተፈጠረ መደናገጥ በተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ

ADDIS_NEWSneutral2026-11-27 09:16:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ቤተ-መጻሕፍት ኮርኒስ መውደቁን ተከትሎ በተፈጠረ መደናገጥ በተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ ​ትናንት ኅዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም በወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ቤተ-መጻሕፍት (ላይብረሪ) ውስጥ ኮርኒስ ከጣሪያ ተገንጥሎ መውደቁን ተከትሎ፣ ተማሪዎች በድንጋጤ ለመውጣት ሲሯሯጡ በተፈጠረ ግርግር በተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱ ተሰማ። ​ክስተቱን ተከትሎ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች «በዩኒቨርሲቲው አመፅ ተቀሰቀሰ» እንዲሁም «ሕንፃ ተደርምሶ በርካታ ተማሪዎች አለቁ» የሚሉ የተዛቡና ወላጆችን የሚያስደነግጡ መረጃዎች ሲሰራጩ መቆየታቸው ተጠቁሟል። ​ዩኒቨርሲቲው ስለተፈጠረው ሁኔታ ወቅታዊ ማብራሪያ ባለመስጠቱ ለሐሰተኛ መረጃዎች መስፋፋት በር መክፈቱ የተተቸ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ግን የተቋሙ ሰላም ተረጋግጦ ተማሪዎች ወደ መደበኛ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]