የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት፦

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-27 09:20:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት፦ ✈️ የመሬት ጠረጋ ዝግጅት በቅርቡ ይጠናቀቃል። ‎ ‎✈️ የፕሮጀክቱ ቀጣይ ምዕራፍ የሆነውን የአውሮፕላን መንደርደሪያ ለመገንባት በአሁኑ ወቅት በጨረታ ሂደት ላይ ይገኛል፤ ‎ ‎✈️ በቦታው ከ4 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች እና ማሽኖች በሰው ሠራሽ አስተውሎት ታግዘው እየሠሩ ነው። ‎ ‎✈️ ፕሮጀክቱን መጀመር አትችሉም ብንባልም፣ ሥራው መጀመሩ ማሳካት እንደሚቻል የታየበት ነው። ‎(📍#ምክር_ቤት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]