የሀገር የመከላከያ ሠራዊት በየጊዜው ራሱን በቴክኖሎጂ በማዘመን፣ የላቀ ቴክኖሎጂ በመታጠቅ ግዙፍ ኾኖ ተገንብቷል። የመከላከል እና የማጥቃት አቅሙንም አይደፈሬ አድርጓል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-27 09:35:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገር የመከላከያ ሠራዊት በየጊዜው ራሱን በቴክኖሎጂ በማዘመን፣ የላቀ ቴክኖሎጂ በመታጠቅ ግዙፍ ኾኖ ተገንብቷል። የመከላከል እና የማጥቃት አቅሙንም አይደፈሬ አድርጓል። በወታደራዊ ሳይንስ እና በጥበብ ጎልብቷል። ሀገርን ከማይናወጥ የሰላም ማማ ላይ ለማስቀመጥ በቁርጠኝነት ይተጋል። በእሳት የተፈተነ፣ የዘመነ ቴክኖሎጂን የታጠቀ፣ ከምድር እስከ አየር፣ ከባሕር እስከ ሳይበር ለኢትዮጵያ ክብር በጽናት የቆመ ነው። የጦር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]