እስራኤል በጋዛ አምስት የመኖሪያ ሕንፃዎችን አወደመች

ADDIS_NEWSneutral2026-11-27 10:10:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

እስራኤል በጋዛ አምስት የመኖሪያ ሕንፃዎችን አወደመች የመሠረታዊ ፍላጎቶች እጥረት ባለበት ወቅትየእስራኤል የቦምብ ጥቃት መኖሪያ ቤቶችን በማውደሙ በደርዘን የሚቆጠሩ የፍልስጤም ቤተሰቦች ለዳግም መፈናቀል ተዳርገዋል ተብሏል። የእስራኤል ኃይሎች ሥራ ላይ የዋለውን የተኩስ አቁም ስምምነት በመጣስ፤በምሥራቅ ጋዛ ከተማ በፈጸሟቸው ሰባት የአየር ጥቃቶች አምስት ባለብዙ ፎቅ የመኖሪያ ሕንፃዎችን አውድመዋል። ጥቃቶቹ ያነጣጠሩት በአል-ቱፋህ እና በአል-ሹጃኢያ ሰፈሮች ላይ ሲሆን፤በአል-ቱፋህ ሦስት ሕንፃዎች፣ በአል-ሹጃኢያ ደግሞ ከመፈናቀያ ትዕዛዞች በኋላ ሁለት ሕንፃዎች ሙሉ በሙሉ ፈራርሰዋል። በሌሊት የተፈጸመው ድብደባ በነዋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤ በመፍጠሩ፤ቤተሰቦች ልብስና ብርድ ልብስ እንኳን ሳይዙ በቀዝቃዛው ሌሊት ለመሸሽ ተገደዋል ተብሏል። በዙሪያው ባሉ ቤቶችና ጊዜያዊ መጠለያ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]