🚨 አካውንታችሁ ሊታገድ ይችላል❗️
🚨 አካውንታችሁ ሊታገድ ይችላል❗️ 👉በሕገ ወጥ ሐዋላ ገንዘብ የሚልኩና አገር ውስጥ የሚቀበሉ ተጠቃሚዎች ሒሳባቸው ሊታገድ ይችላል ተባለ። 💵ፈቃድ ባልተሰጣቸው ገንዘብ አስተላላፊዎችና በሕገወጥ የሐዋላ አንቀሳቃሾች ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ የሚልኩም ሆነ አገር ውስጥ የሚቀበሉ አካላት ገንዘባቸውን ሊያጡና አካውንታቸውም ሊታገድ እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ። 💵ከዚህም በተጨማሪ የባንክ ሒሳባቸው ሊታገድ እንደሚችልና ሌሎች ሕጋዊና አስተዳደራዊ ዕርምጃ ሊወሰድባቸው እንደሚችልም ብሔራዊ ባንክ ጠቁሟል። 💵ባንኩ ከዚህ ቀደም ፈቃድ ባላገኙ የገንዘብ ማስተላለፊያ ወኪሎች (MTAS) እና ሕገወጥ የሐዋላ አውታሮች አጠቃቀም ላይ ጥብቅ ማሳሰቢያዎችን ያስተላለፈ ሲሆን፣ እንዲህ ያሉ ድርጊቶች በኢትዮጵያ ሕግ የተከለከሉ መሆናቸውንና ገንዘብ ላኪዎችንም ሆነ ተቀባዮችን ከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ…
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗