#ኤርትራ #ኢትዮጵያን "የግዛት መስፋፋት ፍላጎቷን ለመሸፈን" የባሕር ዲፕሎማሲን ትጠቀማለች ስትል ከሰሰች‼️
#ኤርትራ #ኢትዮጵያን "የግዛት መስፋፋት ፍላጎቷን ለመሸፈን" የባሕር ዲፕሎማሲን ትጠቀማለች ስትል ከሰሰች‼️ የኤርትራ_የውጭ_ጉዳይ_ሚኒስቴር ሐሙስ ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ #ኢትዮጵያ የግዛት የይገባኛል ፍላጎቷን ለመሸፈንና ሉዓላዊ #የባሕር_በር ጥያቄዋን ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነት ያለው ለማስመሰል የባሕር ዲፕሎማሲንና ቀጠናዊ የጸጥታ መድረኮችን ትጠቀማለች ሲል ከሰሰ። #አስመራ የባሕር በር የሌላቸው አገራት በንግድ ድርድር የባሕር በር የመጠቀም መብት ቢኖራቸውም፣ የባሕር ጠረፍ አገራትን ሉዓላዊነት የሚጋፋ ወደብ የመያዝ ወይም የባሕር ኃይል የማሰማራት መብት እንደሌላቸው አስታውቃለች። ይህ መግለጫ የወጣው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐሙስ ኅዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ኤርትራን የመውረር ዕቅድ እንደሌላትና የቀይ ባሕር በር…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗