በሰው አንጎል ውስጥ የሚቀበረው ማይክሮ ቺፕ ወሳኝ የሙከራ ፈቃድ አገኘ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-27 10:18:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሰው አንጎል ውስጥ የሚቀበረው ማይክሮ ቺፕ ወሳኝ የሙከራ ፈቃድ አገኘ‼️ በኢሎን መስክ የሚመራው ኒውራሊንክ የተሰኘው የቴክኖሎጂ ኩባንያ፣ በሰው ልጅ አንጎል ውስጥ የሚገጠም ቺፕ ወሳኝ ክሊኒካዊ ሙከራ እንዲያደርግ ከአሜሪካ የምግብና መድኃኒት አስተዳደር ፈቃድ ማግኘቱ ተገለጸ። ኩባንያው ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ «ሊንክ» (LINK) ተብሎ የተሰየመው ይህ ሙከራ በአሜሪካ ውስጥ በአንጎል ለሚቀበሩ መሣሪያዎች የተፈቀደ የመጀመሪያው ወሳኝ የምርምር ምዕራፍ መሆኑን አስታውቋል። ይህ አዲስ ሙከራ የሚያተኩረው «ኤ.ኤል.ኤስ» (ALS) በተባለ ከባድ የነርቭ ሕመም ምክንያት ሰውነታቸው በሽባነት በተያዘ አዋቂ ታካሚዎች ላይ መሆኑ ተመላክቷል። ተሳታፊዎቹ በአንጎላቸው ውስጥ በሚገጠመው ቺፕ አማካኝነት ሃሳባቸውን ብቻ በመጠቀም ኮምፒውተሮችንና ሌሎች ዲጂታል መሣሪያዎችን ምን ያህል በብቃት ማዘዝ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]