እስከ መስከረም በአዲስ ኢትዮጵያዊ ስሜት ወደ አዲሱ ምዕራፍ
አዲስ አበባ ነሐሴ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአስራ ሶስት ወራት ጸጋ የተከበበችው የራሷ የቀን መቁጠሪያና የተለያዩ ባህሎች ያሏት ውብ ምድር ኢትዮጵያ በመስከረም ወር በአደይ አበባ አጊጣ አዲሱን ዓመት ትቀበላለች የዘንድሮው የዓመቱ መባቻ ግን ከየትኛውም ጊዜ በላይ በታላቅ ድምቀት የሚታወስና አዲሱን 2019 ዓ.ም ፈጽሞ የተለየ የሚያደርገው ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በታላቅ ስኬት … The post እስከ መስከረም በአዲስ ኢትዮጵያዊ ስሜት ወደ አዲሱ ምዕራፍ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗