የአዲስ ዓመት እቅዶች በስነ-ልቦና ባለሙያ ዐይን

WELCOMEneutral2026-09-02 06:22:11 UTC
AdYour ad here[email protected]
የአዲስ ዓመት እቅዶች በስነ-ልቦና ባለሙያ ዐይን

አዲስ አበባ ነሐሴ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ ዓመት ሲመጣ አዲስ ተስፋ ይሰነቃል ሰዎች ለአዳዲስ ፈተናና እድሎች ራሳቸውን ያዘጋጃሉ የአዲሱን ዓመት መምጣት አስታክከው ለቀጣይ የህይወታቸው ጉዞ አዳዲስ ውሳኔዎችን ይወስናሉ በአዲሱ ዓመት የተሻለ ሕይወት እንዲኖራቸው በመመኘት የትናንቱን ስኬትና ውድቀት መርምረው መንፈሳቸውን አድሰው ይቀበላሉ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እንደሚሉት ያለፈውን አመት የህይወት ጉዞ ገምግሞ አዲስ እቅድ የማውጣት … The post የአዲስ ዓመት እቅዶች በስነ-ልቦና ባለሙያ ዐይን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]