ባርሴሎና ጋብሬል ጄሱስን ከአርሰናል አስፈረመ
አዲስ አበባ ነሐሴ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ብራዚላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ጋብሬል ጄሱስን ከአርሰናል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል ባርሴሎና ለተጨዋቹ ዝውውር 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ አድርጓል ጋብሬል ጄሱስ በስፔኑ ክለብ እስከ ፈረንጆቹ 2029 ድረስ የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል የ29 ዓመቱ ተጫዋች ለአርሰናል 123 ጨዋታዎችን አድርጎ 32 ግቦችን አስቆጥሯል ጋብሬል ጄሱስ አርሰናል … The post ባርሴሎና ጋብሬል ጄሱስን ከአርሰናል አስፈረመ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗