የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ

WELCOMEneutral2026-09-02 06:22:11 UTC
AdYour ad here[email protected]
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ

ኢትዮጵያ በረከተ ብዙ ናት ተፈጥሮ የሰጣት ሀብት ከሰው ሰራሽ ጥሪቷ ጋር ተዳምረው ብልጽግናዋ አይቀሬ ለመሆኑ ምስክር ናቸው ቱሪዝም ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ካሉት ምሰሶዎች አንዱ ሆኖ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ውስጥ ልዩ ስፍራ ተሰጥቶታል ይህ የዕይታ አድማስን ማስፋትና ጸጋዎችን የመመልከት መንገድ ደግሞ ሀብታችን በተገቢው ለመጠቀም እንዲያስችል ታምኖበታል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በመደመር መንግሥት መጽሐፋቸው “ኢንዱስትሪው በሀገራችን … The post የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]