የግብጽ የውሃ አጠቃቀምና አያያዝ ለከፍተኛ ብክነት የተጋለጠ ነው
አዲስ አበባ ነሐሴ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብጽ የውሃ አጠቃቀምና አያያዝ ለከፍተኛ ብክነት የተጋለጠ ነው አሉ የቀድሞ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ቡድን አባል እና የውሃ ሀብት ተመራማሪው አቶ ፈቅ አህመድ ነጋሽ አቶ ፈቅ አህመድ ነጋሽ እንዳሉት የኢትዮጵያ ተራራማና ጥልቅ ሸለቆዎች ውሃን ለማከማቸት እጅግ ምቹ ናቸው ውሃን በእነዚህ ቀዝቃዛ አካባቢዎች ማከማቸት ለአባይ ተፋሰስ … The post የግብጽ የውሃ አጠቃቀምና አያያዝ ለከፍተኛ ብክነት የተጋለጠ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗