በክልሉ የሕዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ ነሐሴ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የሕዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ ነው አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “እውቅና ለተሻለ ገቢ አሰባሰብ” በሚል መሪ ቃል 5ኛው ዙር የታክስ ንቅናቄ እና የግብር ከፋዮች የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል አቶ አሻድሊ ሀሰን በዚሁ ወቅት እንዳሉት በክልሉ የሚሰበሰበው ገቢ በየዓመቱ በከፍተኛ … The post በክልሉ የሕዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗