በኦሮሚያ ክልል ለአዲሱ ዓመት በዓል የፍጆታ ዕቃዎችን በበቂ ሁኔታ ለማቅረብ ዝግጅት ተደርጓል

WELCOMEneutral2026-09-02 06:22:11 UTC
AdYour ad here[email protected]
በኦሮሚያ ክልል ለአዲሱ ዓመት በዓል የፍጆታ ዕቃዎችን በበቂ ሁኔታ ለማቅረብ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ ነሐሴ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጪው 2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል መሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች አቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ንግድ ቢሮ የቢሮው ምኃላፊ ተስፋዬ ገሹ በሰጡት መግለጫ በበዓሉ ወቅት የሚከሰት የምርት እጥረት እንዳይኖር በዞኖችና በከተሞች ደረጃ በቂ ምርቶች እንዲቀርቡ እየተደረገ ነው ብለዋል በተጨማሪም የምርት አቅርቦቱን ይበልጥ ለማሳለጥ … The post በኦሮሚያ ክልል ለአዲሱ ዓመት በዓል የፍጆታ ዕቃዎችን በበቂ ሁኔታ ለማቅረብ ዝግጅት ተደርጓል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]