በመዲናዋ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት በመሰራቱ የተማሪዎች ውጤት ተሻሽሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ነሐሴ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት በመሰራቱ የተማሪዎች ውጤት እየተሻሻለ መጥቷል አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ዛሬ 33ኛውን ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባዔ “ብሩህ ነገን በዛሬ አዕምሮዎች” በሚል መሪ ሃሳብ አስጀምረናል ብለዋል ጉባዔው በየዓመቱ የሚካሄደው የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ተደራሽነትን ለማስፋት የመማር ማስተማር ሒደቱን … The post በመዲናዋ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት በመሰራቱ የተማሪዎች ውጤት ተሻሽሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗