በወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት የክልሎችን ህዝባዊ ትስስር ማጠናከር
አዲስ አበባ ነሐሴ 26 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተወጣጡ ወሰን ተሻጋሪ ወጣቶች በሲዳማ ክልል የተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶችን አከናውነዋል በበጎ ፍቃድ አገልግሎቱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ኮሚሽነር ማርቆስ ማቴዎስ ጨምሮ ከ60 በላይ ወሰን ተሻጋሪ ወጣቶች ተሳትፈዋል በመርሃ ግብሩ ወጣቶቹ ደም የመለገስ የጽዳት ሥራዎችን የማካሄድ ለአረጋውያን የምግብ ድጋፍ የማድረግ እና ለተማሪዎች … The post በወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት የክልሎችን ህዝባዊ ትስስር ማጠናከር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗