ሞያሌ ተኩስ ቆመ‼
ሞያሌ ተኩስ ቆመ‼ ከ34 ቀናት ግጭት በኋላ በሞያሌ የተኩስ አቁም መደረጉን ተከትሎ፣ በፌደራል ኃይሎች አጃቢነት ከ300 በላይ የኬንያ የጭነት መኪና አሽከርካሪዎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተሰማ። በግጭቱ ከ60 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውና በኬንያ በኩል ቢያንስ 6 ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗