ሩሲያ በዩክሬን ላይ ለምታደርገው ጦርነት አፍሪካውያንን እየመለመለች መሆኑ ተገለፀ

ZENA24NOWneutral2026-11-27 10:38:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሩሲያ በዩክሬን ላይ ለምታደርገው ጦርነት አፍሪካውያንን እየመለመለች መሆኑ ተገለፀ ​ሩሲያ በዩክሬን ላይ ለምታካሂደው ጦርነት አፍሪካውያንን በስፋት እየመለመለች ሲሆን ወደ አደገኛ የጦር ግንባር ክፍሎች እያሰማራቻቸው ይገኛል። በሩሲያ 69ኛው ሞተራይዝድ ራይፍል ዲቪዥን ስር በሚገኘው 82ኛ ሬጅመንት ምሽግ ውስጥ የተቀረጸ አንድ ተንቀሳቃሽ ምስል የሩሲያን የጦር ዩኒፎርም የለበሱ አፍሪካዊ ምልምሎች ወደ ውጊያ ከመሰማራታቸው በፊት ሲጨፍሩ ያሳያል። የዩክሬን ባለስልጣናት እንዳስታወቁት እስካሁን ከ36 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ቢያንስ 2ሺ 965 ዜጎች ለሩሲያ እየተዋጉ መሆናቸው የተለገፀ ሲሆን ትክክለኛው ቁጥር ከዚህም ሊበልጥ እንደሚችል ጠቁመዋል። አንዳንድ አፍሪካውያን በገንዘብ ክፍያ ተስበው ወታደራዊ ውል ቢፈርሙም ብዙዎቹ ግን የሲቪል ሥራ፣ ከፍተኛ ደመወዝና የነፃ ትምህርት ዕድል…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]