ከወሊድ በፊት እና በኋላ የሚያጋጥሙ ችግሮች ለህፃናት የአዕምሮና የነርቭ ጉዳት መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ ተባለ
ከወሊድ በፊት እና በኋላ የሚያጋጥሙ ችግሮች ለህፃናት የአዕምሮና የነርቭ ጉዳት መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ ተባለ የህፃናት የአዕምሮና የነርቭ ጤና በእርግዝና ወቅት በወሊድ ጊዜና ከወሊድ በኋላ በሚያጋጥሙ የተለያዩ ችግሮች ምክንያት ለጉዳት ሊያጋልጥ እንደሚችል ተገለጸ። የህፃናት የነርቭ ችግሮች በተለይ በቅድሚያ ታውቀው ህክምና እንዲጀመርላቸው ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህፃናት የነርቭ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር በሀይሉ ይቤ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። በእርግዝና ወቅት እናቶች ጥሬ ስጋ መመገብ፣ የፎሊክ አሲድ እጥረት፣ በኢንፌክሽን መጠቃትና በህፃኑ የአዕምሮ አፈጣጠር ላይ የሚከሰቱ መዛባቶች ለአዕምሮና ለነርቭ ጉዳት መንስኤ ሊሆኑ እንደሚችሉ ገልጸዋል። በወሊድ ወቅትም በእናትና በህፃኑ ላይ በሚያጋጥሙ ኢንፌክሽኖች እንዲሁም በምጥ ሂደት ህፃኑ…
Read the full story at addis_news ↗