♤ አስቸኳይ ቅጥር — ሴት ሼፍ

EFFOYJOBSneutral2026-11-27 12:14:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

♤ አስቸኳይ ቅጥር — ሴት ሼፍ ■ ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Postpartum Care) ለአራስ እናት የምግብ ዝግጅት አገልግሎት የምትሰጥ ሴት ሼፍ በአስቸኳይ ይፈለጋል። የሥራ ዝርዝር፦ -የሥራ ቦታ፦ ላምበረት -ደመወዝ፦ 14,000 ብር (ለ35 ቀን) -ፆታ፦ ሴት -የሥራ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 1:30 እስከ ምሽቱ 11:00 (የኢትዮጵያ ሰዓት) -የሥራ አይነት፦ በደንበኛው ቤት (Home Care) መስፈርቶች፦ -ቢያንስ 6 ወር የሼፍነት ልምድ ያላት። -የሀገር ውስጥና የውጭ ምግቦችን ማዘጋጀት የምትችል። -ለአራስ እናቶች ተስማሚ ጤናማ ምግቦችን ማዘጋጀት የምትችል። -ንጽህናንና የምግብ ደህንነትን የምታከብር። 📩 ለማመልከት በቴሌግራም ያግኙን፦ @LarsatArasPackageHR

Read the full story at effoyjobs ↗
AdYour ad here[email protected]