Update
Update ከደሴ -አዲስ አበባ - በአውቶብስ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ‼ በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ሆራ ቀበሌ፣ ፋልማ መገንጠያ ተብሎ በሚጠራ ቦታ (ከካራ ቆሬ ወጣ ብሎ) ኅዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ታውቋል። ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረው የሰሌዳ ቁጥር ኢ.ት 53113 የሆነ ታታ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ መንገድ በመሳት ድልድይ ውስጥ/ገደል መግባቱ ተገልጿል። በአደጋው ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው መንገደኞች በአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…
Read the full story at wasulife ↗