የአርሲ ተራሮች ፓርክ ለቱሪዝም እድገት ያለውን አቅም እያሳደገ እንደሚገኝ ተገለፀ

ZENA24NOWneutral2026-11-27 12:22:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአርሲ ተራሮች ፓርክ ለቱሪዝም እድገት ያለውን አቅም እያሳደገ እንደሚገኝ ተገለፀ በደቡብ ምስራቅ ኦሮሚያ የሚገኘውና የዴራ ድል ፈቃር፣ የጭላሎ ገለማ፣ የሆንቆሎና የካካ ብሎኮችን ያካተተው የአርሲ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ለቱሪዝም ዕድገት ያለውን አቅም እያሳደገ እንደሚገኝ ተገልጿል። ፓርኩ የተፈጥሮ ውበት፣ የብዝኃ ሕይወት ሀብትንና ባህላዊ ቅርሶችን በማቀፍ ለቱሪዝም ዕድገት ያለውን አቅም የሚያሳይ መስህብ መሆኑን የዴራ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ታመነ ተፈሪ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል። በተለያዩ ተራራማ ገጽታዎች፣ አረንጓዴ ሸለቆዎች፣ የዱር እንስሳትና የአእዋፋት ዝርያዎች የተሞላ በመሆኑ ለተፈጥሮ አፍቃሪዎችና ለጎብኚዎች ልዩ መስህብ ነው ብለዋል። ከ40 በላይ የአጥቢ እንስሳት ዝርያዎችን በውስጡ የያዘ ሲሆን በተለይም የኢትዮጵያ ተኩላ፣ የተራራ ኒያላ፣ ሚኒሊክ ቡሽባክና ሌሎች…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]