73 ክለቦች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ዋንጫ ድልድሉ ወጥቷል።
73 ክለቦች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ዋንጫ ድልድሉ ወጥቷል። በአፍሪካ የውድድር መድረክ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፍ ክለብ የሚለይበት የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ድልድሉ ወጥቷል። በውድድሩም የሦሥተኛው የሊግ እርከን ወይም የአንደኛ ሊግ ክለቦች ተሳታፊ እንዲኾኑ ተደርጓል። በመጀመሪያው ዙር የአንደኛ ሊግ ክለቦች ብቻ ሲጫወቱ በሁለተኛው ዙር የከፍተኛ ሊግ እንዲሁም… https://www.ameco.et/sport/7154/
Read the full story at amharamassmedia ↗