የታገደው ጋዘጣ መሪ ከፍተኛ ሹመት❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-27 12:29:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

የታገደው ጋዘጣ መሪ ከፍተኛ ሹመት❗️ 🇪🇹የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት አዲስ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ኃላፊነት ይፋ አደረገ 🛣 የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውን ከአምስት ወደ ሰባት በማሳደግ አዲስ አመራሮችን መምረጡን ተከትሎ የአመራር አባላቱን የኃላፊነት ድልድል ይፋ አድርጓል። 🛣በዚሁ መሠረት አዲስ አመራሮችን በማካተት የኮሚቴው ምርጫ ተካሂዷል። 🎙በምርጫው መሠረት፦ አቶ አማረ አረጋዊ – የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ አቶ ብሩክ ከበደ – ምክትል ሰብሳቢ፣ የዘርፍ አመራሮች:- አቶ ነብዩ ጥዑመልሳን – የኢቢኤስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ አቶ መሰረት አታላይ – የአንጋፋው የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማኅበር ኘረዚደንት፣ ወ/ሮ ፍሬዘር ነጋሽ – የኢትዮጵያ የበይነመረብ ሚዲያ ማኅበር ኘሬዚደንት፣ አቶ ጥበቡ በለጠ – የአሐዱ ሬዲዮ ዋና ሥራ አስፈጻሚ…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]