በአሜሪካ በተከሰተ ከባድ አውሎ ነፋስ ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶችና የንግድ ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋረጠ
በአሜሪካ በተከሰተ ከባድ አውሎ ነፋስ ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶችና የንግድ ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋረጠ በዩናይትድ ስቴትስ የተከሰተው ኃይለኛ ነፋስና ከባድ ዝናብ ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ተቋማትን ያለ ኤሌክትሪክ ኃይል አስቀርቷል። አሜሪካውያን ሐሙስ ዕለት ዓመታዊውን የምስጋና በዓል ባከበሩበት ወቅት በተከሰተው አውሎ ነፋስ ምክንያት በመላው ሀገሪቱ ከ2ሺ በላይ በረራዎች ሲዘገዩ ከ400 በላይ በረራዎች ደግሞ መሰረዛቸውን «ፍላይት አዌር» የተሰኘው የበረራ መከታተያ አገልግሎት አስታውቋል። በምስራቅ የባህር ዳርቻ ግዛቶች ከ900ሺ በላይ ቤቶችና የንግድ ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል የተቋረጠባቸው ሲሆን፣ በኒው ጀርሲ እና በከፊል ኒውዮርክ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል። በኒውዮርክ ከተማ በጎርፍ ምክንያት በመኪናቸው ውስጥ ተይዘው የነበሩ ሁለት…
Read the full story at zena24now ↗