በአዲስ አበባ የኤሌክትሮኒክስ ሲጋራዎች

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-27 12:56:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ የኤሌክትሮኒክስ ሲጋራዎች በተማሪዎች ዘንድ እየተስፋፉ ነው! በአዲስ አበባ ከተለመደው ባህላዊ ሲጋራ ባለፈ፣ እንደ እስክሪብቶ ወይም ሌላ ተራ ዕቃ የሚመስሉና በቻርጅ የሚሠሩ የኤሌክትሮኒክስ ሲጋራዎች (Vape) በተማሪዎች ዘንድ መታየታቸው አሳሳቢ መሆኑን የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ትዕግስት በዳዳ ሕዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም በተካሄደ የፓናል ውይይት ላይ እንደገለጹት፣ የትምባሆ አጠቃቀም መልኩን እየቀየረ መምጣቱ ለቁጥጥር ሥራው አዲስ ፈተና ሆኗል። ተቋሙ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በትምህርት ቤቶች፣ በሆስፒታሎች እና በመዝናኛ ስፍራዎች አካባቢ የሚሸጡ ሕገ-ወጥ የትምባሆ ምርቶችን ለመከላከል ልዩ ቁጥጥር እያደረገ ይገኛል። ችግሩን ከምንጩ ለማድረቅ በትምህርት ቤቶች፣…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]