በተቀጠረች በ4ኛው ቀን የስርቆት ወንጀል የፈፀመችው የቤት ሰራተኛ በፅኑ እስራት ተቀጣች።
በተቀጠረች በ4ኛው ቀን የስርቆት ወንጀል የፈፀመችው የቤት ሰራተኛ በፅኑ እስራት ተቀጣች። ተከሳሽ መልካም አያልነህ የስርቆት ወንጀሉን የፈፀመችው በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ቻይና ካምፕ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ነው። ተከሳሿ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ስትሰራ ከነበረችበት መኖሪያ ቤት ውስጥ በተቀጠረች በ4ኛው ቀን አሰሪዎቿ በተኙበት አጋጣሚ ቻርጅ ላይ የነበረ 85 ሺህ ብር የሚገመት አልትራS 21 የሆነ ሞባይል እና የተለያዩ አልባሳትን ሰርቃ ተሰውራለች። ከግል ተበዳይ ጥቆማው የደረሰው የጅማ በር አካባቢ ፖሊስ መምሪያም የምርመራና ክትትል ቡድን በማቋቋም ግለሰቧን ለመያዝ ባደረገው ብርቱ ጥረት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከተሰወረችበት ቦታ በቁጥጥር ስር በማዋል የተሰረቀውን ሞባይል ማስመለስ እንደተቻለ ፖሊስ መምሪያው አስታውቋል። በግለሰቧ ላይ አስላጊውን ምርመራ ከተጣራ…
Read the full story at zena24now ↗