በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የጥርስ ሕክምና ተቋማት የዕውቅና መርሃ ግብር ሊካሄድ ነው

ZENA24NOWneutral2026-09-02 06:34:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የጥርስ ሕክምና ተቋማት የዕውቅና መርሃ ግብር ሊካሄድ ነው በጥርስ ሕክምና አገልግሎት የላቀ አፈጻጸም ያሳዩ ተቋማትና ባለሙያዎችን ዕውቅና ለመስጠት የተዘጋጀው የምርጥ የጥርስ ሕክምና ተቋም የሽልማትና የዕውቅና መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል። መርሃ ግብሩ በቀጣዩ ዓመት በጥቅምት ወር 2019 ዓ.ም ላይ የሚጀመር ሲሆን በየዓመቱ በተወሰኑ የጥራትና የሙያ መስፈርቶች መሠረት የላቀ አፈጻጸም ያሳዩ የጥርስ ሕክምና ተቋማትና ባለሙያዎች ዕውቅና እንደሚሰጣቸው ተገልጿል። የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን የቁጥጥር ዘርፍ ም/ስራ አስኪያጅ አቶ እንጋ እርቀታ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት መርሃ ግብሩ በታካሚ እንክብካቤ፣ በክሊኒካዊ ብቃት፣ በንጽህናና ደህንነት እንዲሁም በማኅበረሰብ ላይ በሚያሳድሩት አዎንታዊ ተፅዕኖ የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተቋማትን ለመለየት ያለመ ነው።…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]