ከውኃ ሥር የሚበቅለው ነጭ ወርቅ
ከውኃ ሥር የሚበቅለው ነጭ ወርቅ በዓለም ላይ ተወዳጅ፤ ተፈላጊ እና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ወሳኝነት አለው። ሕንድ፤ ቻይና እና መሰል ሀገራት በስፋት በማምረት ለምግብነት ይጠቀሙበታል። በኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት ባይሰጠውም በተለያዩ አካባቢዎች በስፋት የሩዝ ሰብል ይመረታል። በአማራ ክልል የሩዝ ምርት በስፋት ከሚመረትባቸው አካባቢዎች የደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ አንዱ ነው። በወረዳው በዘርፉ የተሰማሩ አርሶ አደሮች ከምርት…
Read the full story at amharamassmedia ↗