የሶማሊያ ሚኒስትር ዴኤታ ክላሽንኮቭ ታጥቀው ሚኒስትሩ ቢሮ በኃይል መግባታቸው ተሰማ ❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-27 15:42:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሶማሊያ ሚኒስትር ዴኤታ ክላሽንኮቭ ታጥቀው ሚኒስትሩ ቢሮ በኃይል መግባታቸው ተሰማ ❗️ 🇸🇴 የሶማሊያ የትራንስፖርትና ሲቪል አቪዬሽን ሚኒስትር ዴኤታ አብዲከሪም አብዶው ሃይዳር፣ የAK-47 ጠመንጃ እና ጥይቶችን ታጥቀው የትራንስፖርት ሚኒስትሩ መሐመድ ፋራህ ኑህ ቢሮ በኃይል መግባታቸው ተሰማ። 🇸🇴 ይህ ክስተት የተፈጠረው በሁለቱ ባለስልጣናት መካከል በተነሳ አለመግባባት ሲሆን፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ያለውን የጥበቃና የጸጥታ ጉዳይ አጠያያቂ አድርጎታል። ሁለቱም ሚኒስትሮች በመንግስት ውስጥ ካሉ ትላልቅ ሰዎች ጋር የቅርብ ግንኙነት ስላላቸው፣ ካቢኔው እስካሁን በጉዳዩ ላይ ምንም አይነት እርምጃ አለመውሰዱን ዘገባዎች ያሳያሉ።

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]