የአውሮፓ የሰላም ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ ለሱዳን ያቀረበችውን የሰላም ጥሪ ቢደግፍም፣ በቅድሚያ የራሷን ሰላም ማረጋገጥ እንዳለባት አሳሰበ
የአውሮፓ የሰላም ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ ለሱዳን ያቀረበችውን የሰላም ጥሪ ቢደግፍም፣ በቅድሚያ የራሷን ሰላም ማረጋገጥ እንዳለባት አሳሰበ የአውሮፓ የሰላም ፋውንዴሽን ዛሬ ዓርብ ኅዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ ኢትዮጵያ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ወደ ሰላም ውይይት እንዲመጡ ያቀረበችውን ጥሪ እንደሚደግፍ ገልጾ፣ በቅድሚያ ግን የራሷን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ እንዳለባት አስገንዝቧል። በኢትዮጵያም ሆነ በሱዳን ውስጥ የሚካሄዱ ግጭቶች እንዲቆሙ አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግና ተፋላሚ ኃይሎች በቀጥታ እንዲነጋገሩ የጠየቀው ተቋሙ፣ የሱዳንን ድርድር ተአማኒነት ያለው ገለልተኛ አደራዳሪ አካል ማመቻቸት እንዳለበትና ፋውንዴሽኑም ሁሉም ወገኖች ከተስማሙ ለማደራደር ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል። በተመሳሳይ የአፍሪካ ኅብረት ትናንት ባወጣው መግለጫ የሰላም ጥሪውን እንደሚደግፍ ገልጾ…
Read the full story at addis_news ↗