🇪🇹🌍 አዲስ አበባ የአፍሪካ የፋይናንስ ጥምረት ቋሚ መቀመጫ ልትሆን ነው!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-11-27 15:56:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇪🇹🌍 አዲስ አበባ የአፍሪካ የፋይናንስ ጥምረት ቋሚ መቀመጫ ልትሆን ነው! የአፍሪካ ባለብዙ ወገን የፋይናንስ ተቋማት ጥምረት (አፍሪካ ክለብ) ቋሚ ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ለማቋቋም ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአስተናጋጅ ሀገር ስምምነት ተፈራርሟል። ጥምረቱ የአፍሪካን የፋይናንስ አቅም በማሰባሰብ፣ አህጉራዊ የኢኮኖሚ ትብብርን በማጠናከር፣ በአፍሪካውያን የሚመራ ጠንካራ የፋይናንስ ሥርዓት ለመገንባትና የአፍሪካ ሕብረትን የአጀንዳ 2063 ግቦች ለማሳካት ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ይጠበቃል። የጥምረቱ ቋሚ ጽሕፈት ቤት በአዲስ አበባ መቋቋሙ ከተማዋ በአህጉራዊ ዲፕሎማሲ ያላትን ሚና ከማጠናከር ባለፈ፣ የአፍሪካ የፋይናንስ፣ የኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ ትብብር ማዕከል የመሆን አቅሟን የሚያሳድግ ትልቅ እርምጃ ነው። አዲስ አበባ፣ ከአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲናነት ወደ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]