🇪🇹🇾🇪 ኢትዮጵያና የመን በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተወያዩ።
🇪🇹🇾🇪 ኢትዮጵያና የመን በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተወያዩ። የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ (CPHIA 2026) የመጨረሻ ቀን፣ ከየመን ሪፐብሊክ የሕዝብ ጤናና ሕዝብ ብዛት ሚኒስትር ቃሲም ቡሃይቤህ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል። በውይይታቸውም የረጅም ዘመን ታሪካዊና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው ሁለቱ ጥንታዊ ሀገራት በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው አቅጣጫዎች ላይ መክረዋል። በተለይም ለሕዝብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅድመ ዝግጅትና ምላሽ መስጠት፣ የጤና አገልግሎትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ማዘመን፣ የልምድና የዕውቀት ልውውጥ፣ አቅም ግንባታ እና ተቋማዊ ትብብርን ማጠናከር የውይይታቸው ዋና ዋና ትኩረቶች ነበሩ። ውይይቱ የሁለቱን ሀገራት የጋራ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗